የሩሲያ ጦር ጥይቶችን እና የጦር መሳሪያዎችን ሲያጓጉዝ የነበረ የዩክሬን ወታደራዊ ኮንቮይ እንደመታ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የሩሲያ ጦር ጥይቶችን እና የጦር መሳሪያዎችን ሲያጓጉዝ የነበረ የዩክሬን ወታደራዊ ኮንቮይ እንደመታ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀየዩክሬን ጦር በቤልጎሮድ ክልል 150 የሚደርሱ የጦር አባላቱን እና አራት ታንኮችን ባለፈው ቀን ማጣቱን ሚኒስቴሩ አመልክቷል።የዩክሬን ጦር በሁሉም አካባቢዎች ባለፉት 24 ሰዓታት በደረሰበት ኪሳራ 1 ሺህ 300 የሚደርሱ አባላቱን አጥቷል ሲል ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik