ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያ ጋር መግባባት ለምን እንዳስፈለገ አብራሩ 

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያ ጋር መግባባት ለምን እንዳስፈለገ አብራሩ ሩሲያ በዓለም ትልቁን ግዛት የያዘች በመሆኑ ግምት ውስጥ ልትገባ ይገባል ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ከአሜሪካ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል። "ከሩሲያ ጋር መነጋገር አለብን። ከቻይና በጣም የሚበልጥ ትልቅ መሬት ይዘዋል። 11 የሰዓት ዞኖች አሏቸው። በ11 የሰዓት ዞኖች ውስጥ ከአንዱ አቅጣጫ ወደ ሌላው መብረር ትችላለህ። በጣም ወሳኝ የሆነ መሬት አላቸው" በማለት ትራምፕ ተናግርዋል፡፡የሩሲያ እና አሜሪካ ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ወደ ነበረበት መመለሱ ከቻይና ጋር ያለው ግንኙነት እንዲዳከም ሊያደርግ ይችላል ያሉት የአሜሪካው መሪ፤ ይህ ግን የእርሳቸው አስተዳደር ግብ እንዳልሆነ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik