የኢስታንቡል ከንቲባ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ በመላው ቱርክ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

የኢስታንቡል ከንቲባ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ በመላው ቱርክ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደየተቃውሞ ሰልፉ የቱርክ ዋነኛ ተቃዋሚ የሪፐብሊካን ሕዝቦች ፓርቲ አባል እና የኢስታንቡል ከንቲባ የሆኑት ኢክረም ኢማምጉሉ በትላንትናው እለት በቱርክ የፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ የመጣ ነው።የፕሬዝዳንት ኤርዶአን ዋነኛ ተቀናቃኝ ተብለው የሚታዩት ኢማምግሉ ፓርቲያቸውን ወክለው በሀገሪቱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ በሚጠበቅበት ወቅት ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት።ከማሕበራዊ ትሥሥር ገጽ የተገኘ ምስልበእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik