ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን አትወጋም አሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን አትወጋም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰሞኑ በኤርትራ እና በኢትዮጵያ መካከል ግጭት ይቀሰቀሳል የሚሉ ስጋቶች ተጨባጭ አይደሉም ብለዋል። "ወረራ ይፈፀምብናል ብለን አንሰጋም። ለዛ በቂ ዝግጅት አለን። በሠላም የባህር በር ጥያቄያችን እንዲመለስ እንፈልጋለን። ከጎረቤቶቻችን ጋር በጋራ መበልፀግ እንፈልጋለን" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት ተናግረዋል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik