የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የታካሚዎች የሜዲካል ቦርድ የዲጂታል ሰርተፊኬት አገልግሎት በይፋ አስጀመረ በወረቀት ሲሰጥ የነበረው የታካሚዎች የሜዲካል ቦርድ ወደ የዲጂታል ሰርተፊኬት እንዲቀየር መደረጉ፤ ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር የሚሄዱ ታካሚዎችን እንግልት የሚቀንስና የአገልግሎት ፈላጊዎችን እርካታ የሚጨምር ነው ተብሏል፡፡ዲጂታላይዝድ የሜዲካል ሰርተፊኬቱ ፎርጂድ ማስረጃዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እንደሚያግዝም ተገልጿል፡፡@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን