የኢንዶኔዥያ ፕሬዝዳንት በመጪው ሰኔ ወር ሩሲያን ይጎበኛሉ ተባለ

የኢንዶኔዥያ ፕሬዝዳንት በመጪው ሰኔ ወር ሩሲያን ይጎበኛሉ ተባለፕሬዝዳንት ፕራቦዎ ሱቢያንቶ በሩሲያ ቆይታቸው በዩሬዥያ የኢኮኖሚ ሕብረት እና በኢንዶኔዥያ መካከል ነፃ የንግድ ቀጣና ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ሊፈራረሙ እንደሚችሉ የኢንዶኔዥያ ኢኮኖሚ ሚኒስትር ኤርላንጋ ሃርታርቶ መናገራቸው ተዘግቧል።የሩሲያ እና ኢንዶኔዥያ የንግድ፣ የኢኮኖሚ እና የቴክኒክ ትብብር የጋራ ኮሚሽን ሚያዝያ 6 እና 7 በጃካርታ እንደሚገናኝም ሚኒስትሩ ጨምረው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik