በሩሲያ ሌኒንግራድ ክልል የስልጠና በረራ ላይ የነበረ የሩሲያ ወታደራዊ ኤምአይ-28 ሄሊኮፕተር መከስከሱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
19:43, 18 መጋቢት 2025
በሩሲያ ሌኒንግራድ ክልል የስልጠና በረራ ላይ የነበረ የሩሲያ ወታደራዊ ኤምአይ-28 ሄሊኮፕተር መከስከሱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የሄሊኮፕተሩ አባላት በመሉ እንደተገደሉ እና ሰው ከሚበዛባቸው አካባቢዎች ርቆ በሚገኝ አካባቢ እንደተከሰከሰ ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий