የሶማሊያው ፕሬዝዳንት በአጃቢ ተሽከርካሪያቸው ላይ ከደረሠው የቦምብ ጥቃት ብዙም ሳይቆይ ወታደራዊ ትጥቅ ለብሰው እና ሽጉጥ ታጥቀው የአልሻባብን* ጥቃት የሚመክቱ የሠራዊት አባላትን ሞራል ለማነሳሳት ወደ ጦር ግንባር አካባቢ በሂሊኮፕተር መወሰዳቸውን የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ።* በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገሮች የታገደ አሸባሪ ድርጅትበእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን