የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በደቡብ ሱዳን የሚሠማሩ የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላቱን አስመረቀ

የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በደቡብ ሱዳን የሚሠማሩ የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላቱን አስመረቀ በትምህርት ቤቱ ሰልጥነው የተመረቁት የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላት የ20ኛ እና የ21ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃዎች እንደሆኑ መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል ደስታ አብቼ “ዘማች የሠራዊት አባላት ለወንድም የደቡብ ሱዳን ሕዝብ ተገቢውን ከለላ በማድረግ ኢትዮጵያዊነታችንን በዓለም አደባባይ ከፍ ማድረግ ይጠበቅባችኋል” ብለዋል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik