የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ፈረሠ

የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ፈረሠበጋዛ ሰርጥ የሚካሄደው የአየር ጥቃት ቀጥሎ ቢያንስ 100 ሰዎች መሞታቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። "ኔታኒያሁ እና መንግሥታቸው የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለመሻር በመወሰናቸው በጋዛ የሚገኙ ምርኮኞችን እጣ ፈንታ ጥርጣሬ ውስጥ ከተዋል" ሲል ሃማስ በመግለጫው ተናግሯል። የኋይት ሀውስ ቃል አቀባይ ካሮሊን ሌቪት ምሽቱን በጋዛ ስለተካሄደው ጥቃት እስራኤል ቀደም ብላ ለትራምፕ ማሳወቋን አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያውን | X ላይ ይከተሉን
Sputnik
የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ፈረሠበጋዛ ሰርጥ የሚካሄደው የአየር ጥቃት ቀጥሎ ከ200 በላይ ሰዎች መሞታቸውን የሃመስ አስተዳደር የሚዲያ ቢሮ ዘግቧል። "ኔታኒያሁ እና መንግሥታቸው የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለመሻር በመወሰናቸው በጋዛ የሚገኙ ምርኮኞችን እጣ ፈንታ ጥርጣሬ ውስጥ ከተዋል" ሲል ሃማስ በመግለጫው ተናግሯል። የኋይት ሀውስ ቃል አቀባይ ካሮሊን ሌቪት ምሽቱን በጋዛ ስለተካሄደው ጥቃት እስራኤል ቀደም ብላ ለትራምፕ ማሳወቋን አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን