አሜሪካ በየመን የምድር ወታደራዊ ዘመቻ ለማድረግ እቅድ የላትም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩቢዮ ተናገሩ "እነዚህ ሰዎች [ሃውቲዎች] የትኞቹ መርከቦች ይለፉ ወይም አይለፉ የሚል ስልጣን እንዲኖራቸው አንፈቅድላቸውም። እና ጥያቄው [የአየር ድብደባው] እስከመቼ ይቀጥላል የሚል ነው? ይሄን የማድረግ አቅማቸው እስኪመናመን ድረስ ይቀጥላል" ሲሉ ማርኮ ሩቢዮ ለሲቤኤስ ፕሮግራም አቅራቢ ተናግረዋል።ሩቢዮ በሃውቲዎች ላይ የምድር ወታደራዊ ዘመቻ መጀመርን በተመለከተ ሲናገሩ “በአሁኑ ጊዜ አስፈላጊ አይደለም” ነገር ግን ጦሩ የመጨረሻውን ውሳኔ ይሰጣል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia