ሁቲዎች በየመን ላይ ለደረሰው ጥቃት በአረብ እና በቀይ ባህር የሚገኙ የአሜሪካ የጦር መርከቦችን በሙሉ ዒላማ እንደሚያደርጉ ዛቱ

ሁቲዎች በየመን ላይ ለደረሰው ጥቃት በአረብ እና በቀይ ባህር የሚገኙ የአሜሪካ የጦር መርከቦችን በሙሉ ዒላማ እንደሚያደርጉ ዛቱ የጋዛ ሰርጥ ሰብዓዊ እርዳታ መልሶ እስኪጀመር ድረስ የእስራኤል መርከቦች ወደ ቀይ እና አረብ ባህር እንዳይገቡ መከልከላቸውን እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik