ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 200 የሚጠጉ የተለያዩ ሀገራት ስደተኞችን በብሄራዊ ቤተ-መንግሥት ተቀብለው ሁለተኛውን የኢፍጣር መርሃ ግብር አከናወኑ እንግዶቹ በቅርቡ የታደሰውን ብሄራዊ ቤተ-መንግሥት የመጎብኘት እድል እንዳገኙም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት ጽሁፍ ጠቁመዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia