🪖 የሩሲያ ጦር በኩርስክ ክልል ሱድዛ ከተማ በስተምዕራብ 100 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን እንደከበበ የሩሲያ ሠራዊት አስታወቀ "በመድፍ እየተደበደቡ ነው። ይህ እውነተኛ ከበባ ነው። ማንም አያመልጥም" ሲል የሩሲያ የሰሜን ጦር ቡድን መኮንን ቅዳሜ ዕለት ለስፑትኒክ ተናግሯል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በኩርስክ ክልል የመልሶ ማጥቃት ዘመቻውን አጠናክሮ የቀጠለው የሩሲያ ጦር፤ የድንበር ከተማ የሆነችው ሱድዛን ጨምሮ በዩክሬን ኃይሎች በቁጥጥር ሥር የነበሩ በርካታ አካባቢዎችን አስመልሷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia