ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ ከሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የዓመቱን የአፍጢር መርሃ ግብር አከናወኑ መርሃ ግብሩ በቅርቡ በታደሰው ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ቅዳሜ ተካሂዷል። የአፍጢሩ ተሳታፊዎች ብሔራዊ ቤተ-መንግሥቱን የመጎብኘት እድል እንዳገኙም የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia