የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሐሙስ ዕለት "በጣም ጥሩ እና ውጤታማ" ውይይት ማድረጋቸውን ትራምፕ አስታወቁ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሐሙስ ዕለት "በጣም ጥሩ እና ውጤታማ" ውይይት ማድረጋቸውን አስታወቁትራምፕ በዩክሬን ዙሪያ ያለውን ሁኔታ ለመፍታት "በጣም ጥሩ እድል" አለ ብለዋል፡፡ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዝዳንት ፑቲን በኩርስክ ክልል "ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ወታደሮች ለተከበቡ" የዩክሬን ጦር ኃይሎች ምህረት እንዲያድርጉም ጠይቀዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሐሙስ ዕለት "በጣም ጥሩ እና ውጤታማ" ውይይት ማድረጋቸውን ትራምፕ አስታወቁውይይቱን አስመልክቶ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ በማህበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት ጽሁፍ በዩክሬን ዙሪያ ያለውን ሁኔታ ለመፍታት "በጣም ጥሩ እድል" አለ ብለዋል፡፡ዶናልድ ትራምፕ አክለውም ፕሬዝዳንት ፑቲን በኩርስክ ክልል "ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ወታደሮች ለተከበቡ" የዩክሬን ጦር ኃይሎች ምህረት እንዲያድርጉም ጠይቀዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia