በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የህዳሴን ግድብ ጎበኙ

በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የህዳሴን ግድብ ጎበኙ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጌኒ ቴሬኪንን ጨምሮ ሌሎች የዲፕሎማቲክ ልዑካን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቀረበ ግብዣ መሠረት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የሚገኘውን የህዳሴ ግድብ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ ለዲፕሎማቶቹ የግድቡን ግንባታ በተመለከተ ወቅታዊ መረጃ እንደሰጡ በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አስታውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik