የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአንጎላው መሪ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአንጎላው መሪ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአንጎላ ፕሬዝዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ጃዎ ሌሪንሶን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው በሁለትዮሽ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት ጉዳዮች ዙርያ ውይይት እንዳደረጉ በማህበራዊ ትሥሥር ገፃቸው አስታውቀዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik