"ብሪክስ ለአፍሪካ አህጉራዊ የነጻ ንግድ ስምምነት ይበልጥ ጉልበት ይሆናል"፦ የናይጄርያ የሠራተኞች ኮንግረስ ተወካይ

"ብሪክስ ለአፍሪካ አህጉራዊ የነጻ ንግድ ስምምነት ይበልጥ ጉልበት ይሆናል"፦ የናይጄርያ የሠራተኞች ኮንግረስ ተወካይ የአፍሪካ ሀገራት የብሪክስ ማህበረሰብን መቀላቀላቸው በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ ይበልጥ ብዝሃነት እንዲጎለብት ፍላጎት እንዳለ ያሳያል ሲሉ የናይጄርያ የሠራተኞች ኮንግረስ ተወካይ ኤቸ አስዙ በ57ኛው የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የአፍሪካ የገንዘብ፣ የፕላን እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ብሪክስ ከአፍሪካ አህጉራዊ የነጻ ንግድ ግቦች ጋር ይፃረራል ብዬ አላስብም። ይልቁንም ይበልጥ ጉልበት እንደሚስጠው ነው የማስበው። ምክንያቱም የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ዓላማ በአፍሪካ የኢንዱስትሪ መስፋፋትን ማሳደግ ነው። ኢንደስትሪን ለማሳደግ ድግሞ ትብብር ማስፋት ያስፈልጋል። ይህን እድል ደግሞ ብሪክስ ያቀርባል" ሲሉም አክለዋል። የደቡባዊ ዓለም ሀገራትን ምጣኔ ሀብት ለማሳደግ የባለብዙ ዋልታ ሥርዓትን መፍጠር በጣም አስፈላጊ እንደሆነም አጽንኦት ሰጥተዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik