አዲሱ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ የሱፍ ከተሰናባች የኮሚሽኑ አመራሮች ጋር ዛሬ ይፋዊ የስልጣን ርክክብ አደረጉ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ በተካሄደው የርክክብ ሥነ-ሥርዓት የአንጎላ ፕሬዝዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ጆአዎ ሎሬንሶ፣ ተሰናባች እና አዲስ የሕብረቱ ኮሚሽን አመራሮች እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia