የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች በደማስቆ ዙሪያ የሚገኙ የመኖሪያ ሕንጻዎች ላይ ጥቃት ፈፀሙ

የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች በደማስቆ ዙሪያ የሚገኙ የመኖሪያ ሕንጻዎች ላይ ጥቃት ፈፀሙ ጥቃቱ የደረሰው ዱማር ተብሎ በሚጠራው ሠፈር እንደሆነ የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል። አምቡላንሶች እና የሲቪል መከላከያ መኪኖች ጥቃቱ ወደ ተፈፀመበት አካባቢ የተሠማሩ ሲሆን በርካታ ሰዎች መገደላቸው እና መቁሰላቸው ተሰምቷል። ከማህበራዊ ትሥሥር ገፆች የተገኙ ምስሎችበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik