በ500 ሚሊዮን ብር ካፒታል በባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የገባ ሀገር በቀል ኩባንያ የሙከራ ምርት ጀመረ

በ500 ሚሊዮን ብር ካፒታል በባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የገባ ሀገር በቀል ኩባንያ የሙከራ ምርት ጀመረኩባንያው ፓሮን ትሬዲንግ የማሽን ተከላ ሥራዎችን በማጠናቀቅ ከበቆሎ ምርት ስታርች ማምረት መጀመሩን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ፓሮን ትሬዲንግ ሁለት ሄክታር መሬት ላይ የማሽን ተከላዎችን እንዳከናወነ እና ለሚያመርታቸው ምርቶች ግብዓት የሚሆን ጥሬ እቃ ለማግኘት ከ4 ሺ በላይ አርሶ አደሮች ጋር የገበያ ትሥሥር እንደፈጠረ ታውቋል።ኩባንያው አሁን ላይ ለ300 የአካባቢው ወጣቶች ቋሚ ሥራ ያስገኘ ሲሆን በሙሉ አቅሙ መሥራት ሲጀምር ከ1 ሺህ በላይ ለሆኑ ዜጎች የሥራ እድል እንደሚፈጥር ተገልጿል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik