የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ኩርስክ ግዛት የሚያካሂዱት ዘመቻ "ከሳምንታት እስከ ቀናት" ብቻ ሊቆይ እንደሚችል የዩክሬን ጦር ተናገረ

የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ኩርስክ ግዛት የሚያካሂዱት ዘመቻ "ከሳምንታት እስከ ቀናት" ብቻ ሊቆይ እንደሚችል የዩክሬን ጦር ተናገረ የዩክሬን ጦር ግምገማን ያጣቀሱ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች የዩክሬን መከላከያ ኃይል "ሊገለፅ የማይችል ሁኔታ እንደገጠመው" አመልክተዋል። አብዛኛው የዩክሬን ኃይል “ከባድ ብርጌዶችን” ጨምሮ ኩርስክ ክልልን ለቀው ሳይወጡ እንደቀሩ ሌላ የዜና ማሰራጫ አስነብቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ኩርስክ ግዛት የሚያካሂዱት ዘመቻ "ከሳምንታት እስከ ቀናት" ብቻ ሊቆይ እንደሚችል የዩክሬን ጦር ተናገረ የዩክሬን ጦር ግምገማን ያጣቀሱ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች የዩክሬን መከላከያ ኃይል "ሊገለፅ የማይችል ሁኔታ እንደገጠመው" አመልክተዋል። አብዛኛው የዩክሬን ኃይል “ከባድ ብርጌዶችን” ጨምሮ ኩርስክ ክልልን ለቀው ሳይወጡ እንዳልቀሩ ሌላ የዜና ማሰራጫ አስነብቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia