የኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪያ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፖርክ የአበባ ጉንጉን አኖሩ

የኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪያ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፖርክ የአበባ ጉንጉን አኖሩ የሚኒስትሩ ጉብኝት የኢትዮጵያ እና ኩባ የሁለትዮሽ የዲፕሎማሲ ግኑኘነት የተጀመረበትን 50ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተደረገ እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስትሩ "የኢትዮጵያ እና የኩባ ወዳጅነት ዘመን ተሻጋሪ" ነው ማለታቸውን መሥሪያ ቤቱ ጨምሮ ገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik