ክሬምሊን አሜሪካ በዩክሬን ግጭት ዙርያ ላቀረበችው የተኩስ አቁም ስምምነት እቅድ ምላሽ ሰጠችየሩሲያ ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጡት መግለጫ፦ 🟠 ሩሲያ የአሜሪካ እና ዩክሬንን ንግግር ተከትሎ የወጡ መግለጫዎችን በጥንቃቄ እያጤነች ነው፡፡🟠 ሞስኮ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩቢዮ እና የፕሬዝዳንት ትራምፕ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ዋልትዝ በሳዑዲ አረቢያ ስለተደረጉት ንግግሮች ዝርዝር ማብራሪያ ይሰጣሉ ብላ ትገምታለች፡፡🟠 በመጪዎቹ ቀናት ግኑኝነቶች ለማካሄድ ታቅዷል፡፡🟠 ሩሲያ በታቀደው የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ ላይ በቅድሚያ ከአሜሪካ መረጃ ማግኘት ትፈልጋለች።🟠 ክሬምሊን በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል በሚደረገው ግኑኝነት የከፍተኛ ደረጃ የስልክ ውይይት ሃሳብ ልታስተናግድ ትችላለች፡፡🟠 ምንም አይነት ስምምነት ባይኖርም አስፈላጊ ከሆነ በፑቲን እና በትራምፕ መካከል በአስቸኳይ የስልክ ውይይት እንዲካሄድ ማድረግ ይቻላል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia