በሶማሊያ ሂራን ክልል በሆቴል ላይ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት ከ10 በላይ ሰዎች ተገደሉ

በሶማሊያ ሂራን ክልል በሆቴል ላይ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት ከ10 በላይ ሰዎች ተገደሉ ጥቃቱ በቤልድዌይን ከተማ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሶማሊያ ጦር ኃይል ተወካዮች ወጣቶች አሸባሪው አልሸባብ* ላይ የታወጀውን ጦርነት እንዲቀላቀሉ እያሳሰቡ በነበረበት ወቅት ቃሂራ በተባለ ሆቴል ላይ እንደተፈጸመ የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡ከጥቃቱ ሰለባዎች መካከል ከሀገሪቱ ትላልቅ ጎሳዎች የአንዱ አባል የሆኑ በርካታ የሀገር ሽማግሌዎች እና ከፍተኛ የጸጥታ ኃላፊ እንደሚገኙበት ዘገባው አክሏል። አል-ሻባብ ለጥቃቱ ሃላፊነቱን ወስዷል።ከማህበራዊ ትሥሥር ገፆች የተገኙ ቪዲዮዎች * በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት የታገደ አሸባሪ ድርጅትበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik