አሜሪካ በተኩስ አቁም ስምምነቱ ላይ ሩሲያ የምትሰጠውን አወንታዊ ምላሽ "በተቻለ ፍጥነት" ትጠብቃለች ሲሉ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ተናገሩ

አሜሪካ በተኩስ አቁም ስምምነቱ ላይ ሩሲያ የምትሰጠውን አወንታዊ ምላሽ "በተቻለ ፍጥነት" ትጠብቃለች ሲሉ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ተናገሩ ሩሲያ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ከተቀበለች ሁሉም ወገኖች ወደ ሁለተኛው ምዕራፍና ግጭቱን ለማስቆም በሚካሄደው ትክክለኛ ድርድር መሸጋገር ይችላሉ ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik