የአፍሪካ ሀገራት የፋይናንስ፣ የፕላንና የኢኮኖሚ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀመረ ለ57ኛ ግዜ የሚካሄደው ይህ ጉባኤ የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ ላይ እንደሚያተኩር ተገልጿል።ጉባኤው ከመጋቢት 3 እስከ መጋቢት 9 ድረስ በአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ይካሄዳል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia