ኢትዮጵያ እና ቻይና በብሪክስ የትብብር ማዕቀፍ ግንኙነታቸውን ለማጠናቀር ተስማሙ

ኢትዮጵያ እና ቻይና በብሪክስ የትብብር ማዕቀፍ ግንኙነታቸውን ለማጠናቀር ተስማሙ ይህ የተገለፀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሰደር ቼን ሀይ ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት ነው። አምባሳደር ቼን ሀይ ቻይና የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማሻሻያ እንደምትደግፍ እና የኢንቨስትመንት ተሳትፎዋንም ለማሳደግ ቁርጠኛ እንደሆነች አረጋግጠዋል ሲል የቻይና ኤምባሲ አስታውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik