ሩሲያ እና አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በሶሪያ ጉዳይ ዙርያ በዝግ እንዲመክር ጠየቁ

ሩሲያ እና አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በሶሪያ ጉዳይ ዙርያ በዝግ እንዲመክር ጠየቁ ሞስኮ በምዕራብ ሶሪያ በሲቪሎች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት የተመለከተው ውይይት በዛሬው እለት ይካሄዳል ብላ እንደምትጠብቅ በተመድ የሩሲያ ምክትል ቋሚ ተወካይ ዲሚትሪ ፖሊያንስኪ ተናግረዋል።ከማህበራዊ የትሥሥር ገጾች የተገኘው ተንቀሳቃሽ ምስል ሲቪሎች በሶሪያ ላታኪያ ግዛት በሚገኘው የሩሲያ ሃሜሚም አየር ማረፊያ ተጠልለው ያሳያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik