አሜሪካዊው ቢሊየኔር ኤለን መስክ በዩክሬን ያሉትን የስታርሊንክ ተርሚናሎች በፍፁም እንደማያጠፋ ተናገረ

አሜሪካዊው ቢሊየኔር ኤለን መስክ በዩክሬን ያሉትን የስታርሊንክ ተርሚናሎች በፍፁም እንደማያጠፋ ተናገረ"በዩክሬን ፖሊሲ የቱንም ያህል ባልስማማ ስታርሊንክ ተርሚናሎቹን ፈጽሞ እንደማያጠፋ ግልፅ ማድረግ እፈልጋለሁ። የተናገርኩት ያለ ስታርሊንክ የዩክሬን መስመሮች እንደሚበጣጠሱ እና ሩሲያውያን ግንኙነቶቻቸውን ማቋረጥ እንደሚችሉ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነት ነገር በጭራሽ አናደርግም ወይም ለመደራደሪያነት አንጠቀምበትም" ሲል ኤለን መስክ በኤክስ ገፁ ላይ ፅፏል።ኤለን መስክ የስታርሊንክ ስርዓት የዩክሬን ጦር የጀርባ አጥንት እንደሆነ እና ለማጥፋት ከወሰነ የዩክሬን ጦር ግንባር ይፈራርሳል ማለቱ ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik