የአሜሪካ ጤና ሚኒስቴር ሥራቸውን በፈቃዳቸው ለሚለቁ ሠራተኞች የ25 ሺህ ዶላር የአንድ ጊዜ ክፍያ አቀረበ

የአሜሪካ ጤና ሚኒስቴር ሥራቸውን በፈቃዳቸው ለሚለቁ ሠራተኞች የ25 ሺህ ዶላር የአንድ ጊዜ ክፍያ አቀረበ ሲቢኤስ ጉዳዩን በቅርብ የሚያውቁ ምንጩን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ ሥራቸውን በፈቃደኝነት ለሚለቁ ሠራተኞች የሚቀርበው ክፍያ እስከ መጋቢት 5 ድረስ ይቆያል። የአሜሪካ ጤና ሚኒስቴር ከ80 ሺህ በላይ ሠራተኞች እንዳሉት የብሮድካስተሩ ዘገባ አመላክቷል። በተመሳሳይ የአሜሪካ የማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በፈቃደኝነት ከሥራ ለሚሰናበቱ ሠራተኞቹ 25 ሺህ ዶላር የካሳ ክፍያ አቅርቧል። የትራምፕ አስተዳደር በጥር ወር መገባደጃ በገዛ ፍቃዳቸው ሥራ ለመልቀቅ ለተስማሙ የመንግሥት ሠራተኞች የስምንት ወር የሥራ ስንብት ክፍያ እንዳቀረበ እና 10 በመቶ የሚሆኑት የፌደራል ሠራተኞች ክፍያውን ይቀበላሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ፤ በዚኽም መንግሥት በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር እንደሚያድን ኤንቢሲ ዘግቧል። አንድ ከፍተኛ የትራምፕ አስተዳደር ባለስልጣን ለቴሌቭዥን ጣቢያው እንደተናገሩት ከ5 እስከ 10 በመቶ የሚሆኑ የፌዴራል ሠራተኞች ከሥራ ይሰናበታሉ ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik