የ23 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት በተመድ የኢጋድ ቋሚ ታዛቢ ሆኖ ተሾመ ወጣቱ ዲፕሎማት ቸርነት ሀሪፎ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት ቋሚ ታዛቢ በመሆን የተሾመበትን ደብዳቤ ለተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አቅርቧል። ዲፕሎማቱ በተመድ የመጀመሪያውና በእድሜ ወጣቱ የኢጋድ ቋሚ ታዛቢ እንደሚሆን ተገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia