ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ለደቡብ አፍሪካ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ አስቆሙ

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ለደቡብ አፍሪካ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ አስቆሙ ደቡብ አፍሪካ በነጭ ገበሬዎች ላይ በደል ታደርሳለች እንዲሁም መሬታቸውን እየነጠቀች ነው ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ወንጅለዋል። ትራምፕ የደቡብ አፍሪካ ነጭ ገበሬዎች የአሜሪካ ዜግነት እንዲያገኙ የሚያስችል ፕሮግራም እንደሚጀምሩም ተናግረዋል። የደቡብ አፍሪካ መንግሥት ትራምፕ በአፍሪካዊቷ ሀገር ዙርያ ያላቸው አመለካከት "በተሳሳተ መረጃ" ላይ የተመሠረተ ነው ሲል ከዚህ በፊት ምላሽ መስጠቱ ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik