በዚምባቡዌ እና ሩሲያ ላይ የሚጣሉ የተናጥል ማዕቀቦች ዛሬም፣ ነገም፣ ወደ ፊትም ሕገ-ወጥ ናቸው ሲሉ የዚምባቡዌ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

በዚምባቡዌ እና ሩሲያ ላይ የሚጣሉ የተናጥል ማዕቀቦች ዛሬም፣ ነገም፣ ወደ ፊትም ሕገ-ወጥ ናቸው ሲሉ የዚምባቡዌ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ “የተናጠል ማዕቀብ ማለት የተወሰነ ኢኮኖሚያዊ እና ወታደራዊ ኃይል በመሰብሰብ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ማዕቀፍ ውጭ ሌሎችን ለማንበርከክ ይህን መጠቀም ማለት ነው" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አሞን ሙርዊራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ዓለም አቀፍ ችግሮችን በባለብዙ ወገን መዋቅር ውስጥ ለመፍታት "የዓለም አቀፍ ሕግ ስርዓትን" ወመመለስ እና "በተባበሩት መንግሥታት ቻርተር መገዛት" ይገባል ብለዋል። ሙርዊራ እና የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የተናጠል ማዕቀቦችን ለመመከት የሚያስችል ስምምነት መፈራረማቸው የሚታወስ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik