ኢትዮጵያ የሀገሪቱን ንግድ ያግዛሉ የተባሉ ስድስት የጭነት መርከቦችን ልትገዛ እንደሆነ ተነገረ

ኢትዮጵያ የሀገሪቱን ንግድ ያግዛሉ የተባሉ ስድስት የጭነት መርከቦችን ልትገዛ እንደሆነ ተነገረየኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ስድስት አዳዲስ የጭነት መርከቦችን ግዢ ሊፈፀም እንደሆነ አስታውቋል። 62 ሺህ ቶን የመጫን አቅም ያላቸው ሁለት አልትራማክስ የደረቅ ብትን ጭነት መርከቦች በአጭር ግዜ ተገዝተው አገልግሎት እንደሚጀምሩ ድርጅቱ ገልጿል፡፡ የቀሪ አራት መርከቦች ግዥ በቀጣዮቹ ዓመታት እንደሚፈፀም የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። መርከቦቹ የሀገሪቱን የገቢ ወጪ ንግድ ከማሳደግ አኳያ ከፍተኛ ጥቅም ይሰጣሉ ተብሏል። ኢትዮጵያ አሁን ላይ 10 መርከቦች አሏት። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik