በሶርያዋ ላታኪያ ከተማ ሃያት ጣህሪር አል-ሻምን በመቃወም በተካሄደ ሰልፍ ላይ ግጭት ተቀሰቀሰ በማህበራዊ የትሥሥር ገጾች የተለቀቁ ምስሎች በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ በምትገኘው ላታኪያ ከተማ በሃያት ጣህሪር አል-ሻም የጸጥታ ኃይሎች እና ኮስታል ሺልድ ተብለው በሚጠሩት የአላዊት ወታደራዊ ቡድን መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት አሳይተዋል፡፡ ላታኪያ የሶርያ የሽግግር መንግሥት መሪ የሆኑት አህመድ አል-ሻራን የሚቃወመው የአላዊቲ ሕዝብ መሠረት ነው። ክልሉ የሩሲያ የጦር ሰፈር መገኛም ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia