ትራምፕ ሌሶቶን "ማንም ሠምቷት የማያውቅ" ሀገር ማለታቸው "አስደንግጦኛል" ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

ትራምፕ ሌሶቶን "ማንም ሠምቷት የማያውቅ" ሀገር ማለታቸው "አስደንግጦኛል" ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ "በዓለም ላይ በጣም ታዋቂ እና ልዩ ከሆኑ ሀገሮች አንዷ ሌሶቶ ናት። ፕሬዝዳንቱ እንዲሁም ቀሪው ዓለም ሌሴቶን መጥቶ እንዲጎበኝ በደስታ እጋብዛለሁ" ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጆኔ ምፖትጆአኔ ተናግረዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማክሰኞ ለአሜሪካ ኮንግረስ ባደረጉት ንግግር የውጭ እርዳታ ካቋረጡባቸው ሀገራት ውስጥ "ብዙ ገንዘብ የባከነባት" ያሏትን ሌሶቶ አንስተዋል። እንደ ትራምፕ ገለጻ በሌሶቶ የ LGBTQI+* መብቶችን ለማበረታት 8 ሚሊዮን ዶላር ተመድቦ ነበር።ድጋፉ በመቋረጡ ምክንያት በተለይም በዩናይትድ ስቴትስ ፈንድ የሚደገፉት የሀገሪቱ የጤና እና ግብርና ዘርፎች ተፅዕኖ እንደደረሳባቸው ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ሀገሪቱ ራሷን በተሻለ መንገድ የምትችልባቸውን መንገዶች እያሳሰች እንደሆነም ነው ሚኒስትሩ ጨምረው የገለፁት።*የኤልጂቢቲ እንቅስቃሴ ከባሕል ያፈነገጠ ጽንፈኛ ቡድን ተብሎ ሩሲያ ውስጥ ታግዷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik