ማክሮን ከነባራዊ እውነታ የራቁ እና አንዳቸው ካንዳቸው የሚጋጩ አስተያየቶችን በተደጋጋሚ እየሰጡ ነው ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

ማክሮን ከነባራዊ እውነታ የራቁ እና አንዳቸው ካንዳቸው የሚጋጩ አስተያየቶችን በተደጋጋሚ እየሰጡ ነው ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ የቃለ አቀባይዋ ማሪያ ዛካሮቫ አስተያየት ፕሬዝዳንት ማክሮን ትናንት ምሽት ለፈረንሳይ ሕዝብ ያደረጉትን ንግግር ተከትሎ የመጣ ነው። ማክሮን ማምሻውን ባደረጉት ንግግር ሩሲያ ለአውሮፓ እና ለፈረንሳይ ስጋት ነች ብለዋል። መላውን የአውሮፓ ሕብረት ለመከላከል የፈረንሳይን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለመጠቀም የሚያስችል ውይይት ለመጀመር መዘጋጀታቸውንም ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik