ሩሲያ እና ዚምባብዌ የአንድ ወገን ማዕቀቦችን ለመመከት የሚያስችል ስምምነት ፈረሙ

ሩሲያ እና ዚምባብዌ የአንድ ወገን ማዕቀቦችን ለመመከት የሚያስችል ስምምነት ፈረሙበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
ሩሲያ እና ዚምባብዌ የአንድ ወገን ማዕቀቦችን ለመመከት የሚያስችል ስምምነት ፈረሙስምምነቱ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የዚምባቡዌ አቻቸው አሞን ሙርዊራ በሞስኮ ካደረጉት ውይይት በኃላ የተፈረመ ነው። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia