#sputnikviral | "የድንጋይ ፋሽን"፦ ሩሲያውያን የጥበብ ባለሙያዎች ሙሉ በሙሉ ከአምበር የተሰራ ድንቅ ቀሚስ ይፋ አደረጉ በሩሲያ ብሔራዊ ኮርፖሬሽን ሮስቴክ የካሊኒንግራድ አምበር ማቀነባበሪያ የእጅ ሙያ ጥበብተኞች፤ ከ50 ሚሊዮን ዓመት በላይ እድሜ ያስቆጠሩ ጥንታዊ ድንጋዮችን የያዘ በዓይነቱ ልዩ የሆነ "የድንጋይ" ቀሚስ ሰርተዋል። 1 ሺህ 200 ለስላሳ አምበሮችን በመጠቀም የተሰራው ቀሚስ ሁለት ኪሎግራም የሚመዝን ሲሆን ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሶስት ወር ወስዷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia