የሩሲያ ጦር ባለፉት ቀናት የዩክሬን ወታደራዊ አየር ማረፊያ እና የጥይት ማከማቻዎችን እንደደበደበ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ መግለጫ የተነሱ ተጨማሪ ነጥቦች፦ 🟠 የሩሲያ አየር መከላከያ 93 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን እና አንድ ጄዲኤም የአየር ላይ ቦምብ አውድሟል። 🟠 የዩክሬን ጦር ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በአጠቃላይ 1 ሺህ 405 አባላቶቹን አጥቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia