ሩሲያ የአሜሪካ እና የኢራን የኒውክሌር ድርድርን ለማሸማገል እንደተስማማች የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ

ሩሲያ የአሜሪካ እና የኢራን የኒውክሌር ድርድርን ለማሸማገል እንደተስማማች የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ ፕሬዝዳንት ፑቲን ከትራምፕ ጋር ባደረጉት የስልክ ንግግር ወቅት ይህን እንዳነሱ እና የአሜሪካ እና ሩሲያ ልዑካን በሪያድ ባደረጉት ስብሰባ በጉዳዩ ዙርያ መወያየታቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
ሩሲያ የአሜሪካ እና የኢራን የኒውክሌር ድርድርን ለማሸማገል እንደተስማማች የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከፑቲን ጋር ባደረጉት የስልክ ንግግር ወቅት ይህን እንዳነሱ እና የአሜሪካ እና ሩሲያ ልዑካን በሪያድ ባደረጉት ስብሰባ በጉዳዩ ዙርያ መወያየታቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia