አንጎላ የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ ነፃ የንግድ ቀጠናን ልትቀላቀል እንደሆነ ተገለጸ

አንጎላ የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ ነፃ የንግድ ቀጠናን ልትቀላቀል እንደሆነ ተገለጸአንጎላ የሳድክ ነፃ የንግድ ቀጠና 14ኛ አባል ሆና መቀላቀሏ ለቀጣናው ውህድት ትልቅ ምዕራፍ ነው ተብሏል። ይህም ታሪፍ እና ታሪፍ ነክ ያልሆኑ እንቅፋቶችን እንደሚያስወገድ፣ ምቹ የንግድ ሁኔታ እንድሚፈጥር እና የተሻለ የገበያ አማራጭ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ አንጎላ ከብዙ ድርድር በኋላ በአባል ሀገራቱ ሙሉ የድምጽ ድጋፍ በማግኘቷ ህብረቱን መቀላቀል እንደቻለች እና ይህም ህብረቱ ክልላዊ ንግድ እና ኢኮኖሚያዊ ጥንካሬን ለማጎልበት ያለውን ቁርጠኝነት አጉልቶ ያሳያል ሲል ሳድክ በመግለጫው አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik