በኡጋንዳ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ የሁለተኛ ሰው ህይወት ቀጠፈ

በኡጋንዳ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ የሁለተኛ ሰው ህይወት ቀጠፈ እድሜው አራት ዓመት ተኩል የሚሆን ህፃን ልጅ ማክሰኞ ዕለት በሙላጎ ብሔራዊ ሪፈራል ሆስፒታል ህይወቱ አልፏል። በዚህም በሀገሪቱ ውስጥ 10 ሰዎች በበሽታው እንደተያዙ የተረጋገጠ ሲሆን፤ እስካሁን ሁለት ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል። በተመሳሳይ ስምንት የኢቦላ ታካሚዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ በወሩ መጀመሪያ ከሆስፒታል መወጣታቸው ተገልጿል። መንግሥት የተያዙ ሰዎችን መለየት፣ ንክኪን መከታተል፣ በጉዞ መውጫ ተጓዦችን መመርመር እና በበሽታው መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር ንክኪ ያላቸውን ግለሰቦች ዒላማ ያደረጉ የክትባት ዘመቻዎችን ጨምሮ “ጠንካራ” የምላሽ ስትራቴጂን እየተከተለ ነው ተብሏል። መንግሥት ባወጣው መግለጫ ሁኔታው በቁጥጥር ስር መሆኑን ለሕዝቡ በማረጋገጥ፤ ኡጋንዳ አሁንም ለንግድ፣ ለጉዞና ለቱሪዝም አስተማማኝ እንደሆነች አፅንዖት ሰጥቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik