🪖 የትራምፕ አስተዳደር ለዩክሬን የሚላከውን ወታደራዊ ድጋፍ ለማቆም እያጤነ ነው ተባለ

🪖 የትራምፕ አስተዳደር ለዩክሬን የሚላከውን ወታደራዊ ድጋፍ ለማቆም እያጤነ ነው ተባለ ትራምፕ በዩክሬን መንግሥት ፀድቆ ከዘለንስኪ ጋር ሊፈርሙት የነበረውን የውድ ማዕድናት ውል ስምምነት ሰርዘዋል። ለኪዬቭ የሚደረገው ወታደራዊ ድጋፍ መቋረጡ ወደ ዩክሬን ሊላኩ የነበሩ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሚያወጡ ራዳሮች፣ ተሽከርካሪዎች፣ ጥይቶች እና ሚሳኤሎች ላይ ተጽእኖ ይኖረዋል ሲል ዋሽንግተን ፖስት ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik