"ጨዋታው አልቋል"፦ ትራምፕ እና ቫንስ "ዘለንስኪን ልክ እንደ በር ምንጣፍ እግራቸውን ጠራርገውበታል" ሲሉ ሩሰያዊው የፖለቲካ ፈላስፋ፣ ተንታኝ እና ስትራቴጂስት አሌግዛንደር ዱጊን ተናገሩ

"ጨዋታው አልቋል"፦ ትራምፕ እና ቫንስ "ዘለንስኪን ልክ እንደ በር ምንጣፍ እግራቸውን ጠራርገውበታል" ሲሉ ሩሰያዊው የፖለቲካ ፈላስፋ፣ ተንታኝ እና ስትራቴጂስት አሌግዛንደር ዱጊን ተናገሩ “ይህ የቧልቱ ፍፃሜ ነው። ከዚህ በኋላ ዩክሬን የሚባል ነገር የለም" ሲሉ አሌግዛንደር ዱጊን በኤክስ ገፃቸው ላይ ፅፈዋል። "ይሄ አልምጥ ዩናይትድ ስቴትስን ንቋል። ማንም አሜሪካዊ ይቅር አይለውም" ሲሉም ዱጊን አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik