"ትራምፕ እና ቫንስ ያን አጭበርባሪ በቡጢ ከማለት መቆጠባቸው ያስደንቃል" ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃለ አቀባይ ተናገሩ

"ትራምፕ እና ቫንስ ያን አጭበርባሪ በቡጢ ከማለት መቆጠባቸው ያስደንቃል" ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃለ አቀባይ ተናገሩ ትራምፕ እና ዘለስኪንኪ በሞላላው ቢሮ ካደረጉት የጋለ የቃላት ልውውጥ በኋላ በቴሌግራም ገፃቸው ላይ ባጋሩት ፅሁፍ "ከዘለንስኪ ከባድ ውሸት ውስጥ የኪዬቭ አገዛዝ በ2022 ያለ ምንም ዓይነት ድጋፍ ብቻውን ቀርቷል ሲል በዋይት ሀውስ የሰጠው መግለጫ ይመስለኛል” ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik