#sputnikviral | "ራሳቹን ችላችሁ ሩሲያን መግጠም ትችላላችሁ?" ትራምፕ ይሄን ጥያቄ ሲጠየቁ በክፍሉ የነበሩ ሰዎች መሳቅ በመጀመራቸው የብሪታንያው ጠቅላይ ሚንስትር ስታርመር ሲሸማቀቁ ታይተዋል። የብሪታንያ ጦር በአሁኑ ሰዓት 75 ሺህ 166 የሚሆኑ መደበኛ ወታደሮች አሉት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia