የጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ኡጋንዳ ኮሪደር ባለስልጣን መመስረቻ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ ከአራቱ ሀገራት የተውጣጣ የቴክኒክ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ከመከረ በኋላ የጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን-ኡጋንዳ ኮሪደር ባለስልጣን መመስረቻ የመግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል። ስምምነቱ ኮሪደሩ በሚያልፋባቸው ሀገራት መካከል የመሠረተ-ልማት ትስስር በመፍጠር፤ ትብብር እንዲስፋፋ፣ የኢኮኖሚ ዕድገት እንዲጎለብት እና ክልላዊ ውህደት እንዲጠናከር ይረዳል ተብሏል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia